SodereStore has launched Grocery Delivery

ውጭ ሀገር ወይም ከሀገር ውስጥ አዲስ አበባ ለሚገኙ ወዳጅ ዘመድ አስቤዛ እና አላቂ እቃዎችን ሶደሬ ስቶር ላይ እዘዙ። በአንድ ቀን ውስጥ እቃውን እናደርሳለን። በቅርብ ግዜ ውስጥ ለክልል ከተሞች አገልግሎት መስጠት እንጀምራለን።  

ባህላዊ ምርቶች Cultural Products

መፃህፍት Books

አስቤዛ Grocery Asbeza

Grocery delivery in Addis

Holiday gifts

birthday and occations

ምግብ Food

ፊልሞች Movies (Subscribe on Sodere.com)

Subscribe on Sodere.com for 9.99/month or 99.99/year (18% discount)

በዶላር፣ ዩሮ፣ ብር ወይም በየትኛውም ሀገር ገንዘብ በመክፈል የሶደሬ ደንበኛ መሆን ይቻላል።

አንዴ ከፍላቹ ሁሉንም ፊልሞች ተመልከቱ Pay once and watch all movies.

1. በክሬዲት ካርድ ወይም ዴቢት ካርድ Pay via credit or debit card

ሶደሬ.ኮም ላይ "Subscribe" የሚለውን በመጫን ክሬዲት/ዴቢት ካርድ ቁጥር በማስገባት በቀላሉ መመዝገብ ይቻላል።

2. በፔይፓል ለመክፈል Subscribe.Sodere.com ጎብኙ። Pay using PayPal

3. የሶደሬን አፕልኬሽን በማውረድ በጉግል ፕሌይ ወይም አፕስቶር ውስጥ በተመዘገበው ክሬዲት/ዴቢት ካርድ በመጠቀም መክፈል ይቻላል።

Apple Apple store Android Google Playstore

4. በብር ለምትከፍሉ ደንበኞች በዳሸን፣ አሞሌ፣ ንግድ ባንክ ወይም አዋሽ ባንክ በኢንተርኔት፣ ቀጥታ በባንክ ቁጥር እና በአጭር ቁጥር (USSD) በመክፈል በቀላሉ መመዝገብ ይቻላል።

ኢትዮጵያ ውስጥ በብር ለመክፈል | በሲቢኢ ብር በመክፈል የሶደሬ ደንበኛ ለመሆን

1 *847# ደውሉ

2 "Buy goods" ምረጡ

3 Till number 198222 አስገቡ

ከባንክ ለማስገባት ሾርት ኮድ 130902 ወይም የአካውንት ቁጥር 1000286703767 ተጠቀሙ

ከባንክ ቁጥር ጋር የተገናኘው የስልክ ቁጥር 0953988777 ነው

በአሞሌ ለመክፈል 0953988777

ዳሸን ባንክ: 0068100816011

ለተጨማሪ መረጃ "Pay ይክፈሉ" ወይም Subscribe.Sodere.com የሚለው ሊንክ

You can be Sodere customer by paying in USD, Euro, Birr or any other currency.

1. Credit/Debit Card

If you are paying in USD, Euro or other currency click "Subscribe" on Sodere.com and enter your card information.

2. You can pay using PayPal by visiting subscribe.sodere.com.

3. You can also download Sodere application from Google Play and Apple Store and use the card saved inside Google Play/App Store.

4. If you pay in Ethiopian Birr, click "Pay ይክፈሉ" from the menu above and pay using Dashen, Amole, Commercial or Awash Bank.

Support the Ethiopian film industry. Subscribe and get access more than 20 new Ethiopian movies, Sodere Original films and sitcom, 3 to 4 additional new movies added monthly and 300+ released films የሶደሬ ደንበኛ የምትሆኑት ለመጀመርያ ጊዜ ከሆነ እስከ 20 አዳዲስ ፊልሞች፣ የሶደሬ ኦርጅናል ፊልሞች፣ ሲትኮምና ኮሜዲዎች፣ በወር ከ3 እስከ 4 ተጨማሪ አዳዲስ ፊልሞች እና ከዚህ በፊት የተለቀቁ ከ300 በላይ ፊልሞች ተመልከቱ።

Subscribe for one month and cancel anytime. የአንድ ወር ከፍላቹህ በፈለጋችሁት ሰዓት ማቋረጥ ትችላላቹህ።

You can watch when you want, as much as you want on TV, mobile phone, tablet or computer. ፊልሞችን ሆነ ሌሎች ቪድዮዎችን በፈለጋችሁት ሰዓት፣ ያሻችሁን ያህል ደጋግማችሁ በቲቪ፣ ተንቀሳቃሽ ስልክ ወይም ኮምፒውተር ተመልከቱ።

You can be a member from any country in the world.

Payments are made in your country currency. For example if you live in UK you pay in pound, Canada residents pay in Canada Dollar, European Union members pay in Euro and Australians pay in Australian Dollar. The bank that issued the credit card or debit card will exchange the currency and pay us using US dollar.

ሶደሬ ላይ ፊልም ለማየት ዋጋ የተገለፀው በዶላር ቢሆንም ክፍያው የሚፈፀመው በምትኖሩበት ሀገር ምንዛሬ ነው። ለምሳሌ እንግሊዝ የምትኖሩ ከሆነ በፓውንድ፣ ካናዳ ከሆነ በካናዳ ዶላር፣ በአውሮፓ ከሆነ ዩሮ እና አውስትራሊያ ከሆነ በአውስትራሊያ ዶላር ነው።

ክሬዲት ካርድ ወይም ዴቢት ካርድ የሰጣቹህ ባንክ ከምትኖሩበት ሀገር ምንዛሬ ወደ ዶላር ቀይሮ ክፍያውን ይፈፅማል።

ክፍያ ላይ ችግር ካጋጠማቹህ በዚህ ስልክ ቁጥር ደውሉ። Questions? call 1 310 570 9291 viber, whatsup, telegram or direct or chat with us on Facebook.com/SodereEthiopia Instagram/SodereEthiopia or Twitter.com/SodereEthiopia

You can download Sodere app from Amazon, Roku, Apple store or Google Play store and watch some movies for free. በተጨማሪ የሶደሬ አፕልኬሽን ከአማዞን፣ ሮኩ፣አፕል ስቶር ወይም ጉግል ፕሌይ ስቶር በማውረድ መጠቀም ትችላላቹህ። ሶደሬ.ኮም


የቡና ማቅረቢያ Coffee Set

Why Choose Us?

SodereStore is an online market for Ethiopian products. It is part of Sodere.com and Sodere satellite television station. 

We ship and deliver products to USA, Canada, Europe and anywhere in the world. We ship products from 

Santa Monica CA, USA

Washington DC, USA

Surrey BC Canada

Duesseldorf, NRW Germany

Addis Ababa, Ethiopia

About Us

Sodere

Store Owner

Sodere Store is part of the group that brought you Sodere.com Ethiopian movie subscription service and SodereTube, Ethiopian news and video portal.

Customers who don't have credit card, please pay in birr in Ethiopia via Amole, HeloCash, MBirr or deposit directly on the bank using our account number.

ሶደሬስቶር SodereStore.com የሚሰራው በክሬዲት ካርድ መክፈል ለሚችሉ ነው። በውጭ ሀገር እና በኢትዮጵያ ለምትኖሩ፣ ክሬዲት ካርድ ለሌላቹ በብር ከፍላቹ ተጠቀሙ።

Customers who live outside Ethiopia can deposit the payment Birr in Ethiopia

ኢትዮጵያ ውስጥ በብር ለመክፈል | ከባንክ ቁጥር ጋር የተገናኘው የስልክ ቁጥር 0953988777

ንግድ ባንክ Commercial Bank of Ethiopia: 1000286703767 

CBE Birr:  call *847# 

select "buy goods" and enter 198222 or use short code 130902 to deposit at the bank.

ዳሸን ባንክ Dashen Bank: 0068100816011 Amole: 0953988777

አዋሽ ባንክ Awash Bank: 01320238792500 MWallet: 0953988777

ብር ያስገባቹበትን ማረጋገጫ ደረሰኝ ፎቶ አንስታቹ በስልክ ወይም ኢሜል ላኩልን | ጥያቄ ካላቹ በቫይበር፣ ቴሌግራም፣ ዋትስአፕ፣ ኢሞ ቀጥታ ስልክ ደውሉ ወይም መልክት ላኩ 0953988777 (አዲስ አበባ ) +1 310 570 9291 (አሜሪካ)

በውጭ ሀገር የምትኖሩ ገንዘብ ወደ ኢትዮጵያ በመላክ የሶደሬ ባንክ አካውንት በማስገባት ወይም ኢትዮጵያ የሚኖር ሰው እንዲያስገባ በማድረግ፣ በኢትዮጵያ የምትኖሩ ከሆነ ደግሞ ገንዘቡን የሶደሬ ባንክ አካውንት ውስጥ በማስገባት ወይም ሶደሬ ቢሮ በመሄድ መክፈል ትችላላቹ። ደረሰኝ በኢሜል እንልካለን።

Location

When you order from any country, we ship products from the nearest country for your shipping address. We have distribution centers in the following cities.

Addis Ababa, Ethiopia 

Miami, USA - SodereStore 

Suite 30876097, 2229 NW 79th Ave, Miami, Florida 33122, United States of America

California, USA - SodereStore 3501 Jack Northrop Ave Suite #AQL197 Hawthorne, CA 90250 USA

Portland, USA - Soderestore 13820 NE Airport Way Suite #K280206 Portland, OR, 97230 United States

Canada - Soderestore  214 - 19138 26th Ave Suite #N280206 Surrey, BC, V3Z 3V7 Canada

Germany - SodereStore Suite 30876097, Shop2Ship, Wahlerstrasse 18a, 40472, Duesseldorf, NRW, Germany

UK - Soderestore Girum Assefa 68 Tanners Drive Suite #D280206 Blakelands, MK, MK14 5BP United Kingdom

USA Branch

302 Arizona Ave, Santa Monica CA 90401

Store Hours

Monday — Sunday

8:00 AM — 11:00 PM

Contact us

Connect with us